የሽመልስ አብዲሳ ጥበቃ ለጃዋር ፤ የከበባው ታሪክና ያልተሰሙ መረጃዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 янв 2025

Комментарии • 495

  • @cliojojo
    @cliojojo 2 дня назад +74

    እናመሰግናለን ወንድማችን ዜና ብቻ ሳይሆን መረጃም ጭምር እየሰጠኽን ስለሆነ ❤

  • @Addisspainkiller
    @Addisspainkiller 2 дня назад +70

    ለጋዜጠኝነት ትምህርት ሁሌም ቀዳሚ ተምሳሌት ኢትዮ ፎረም። ጀግና ❤❤

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 2 дня назад +3

      ምነው በዝህ ደረጃ ስለህወሃቶች ማውራት ብትችል! ከኦሮሞዎች ፖለትካ እድገት አንፃር የህወሃቶች 1991 የቆመ አስተሳሰብ ስለሆነ ነው፡፡ አንድ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ነገር፡ የህወሃት አስተሳሰብ አመለካከት ከዬት ይነሳል ዬት ይደርሳል ቀድሞ የምታወቅ ነው፡፡ አሁን በተራችሁ አውሩ፡፡ አድዮስ፡፡

    • @MekonnenBirhane
      @MekonnenBirhane 2 дня назад

      ​@@Tur-n4nሞተ እኮ tplf

    • @AlemKassahun-i4u
      @AlemKassahun-i4u День назад

      አቶ የፈለገው ጠፍቶ የትግሬ ጥጋበኛ መዋረዱ እና መጨፎጨፉ ያረካናል በቃ ።

  • @sheaman5060
    @sheaman5060 2 дня назад +95

    ያየሰው የአመቱ ምርጥ ጋዜጠኛ
    በወቅቱ የተከሰተውን ድርጊት ሀቁን በማውጣትህ እናመሰግናለን
    ኑሪልን።

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 2 дня назад +2

      ምነው በዝህ ደረጃ ስለህወሃቶች ማውራት ብትችል! ከኦሮሞዎች ፖለትካ እድገት አንፃር የህወሃቶች 1991 የቆመ አስተሳሰብ ስለሆነ ነው፡፡ አንድ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ነገር፡ የህወሃት አስተሳሰብ አመለካከት ከዬት ይነሳል ዬት ይደርሳል ቀድሞ የምታወቅ ነው፡፡ አሁን በተራችሁ አውሩ፡፡ አድዮስ፡፡

    • @MekonnenBirhane
      @MekonnenBirhane 2 дня назад

      ህወሀት ሠራ ሞተ ሥለሞተ አያወራ ይሆናል፠​@@Tur-n4n

  • @mesfindesta1322
    @mesfindesta1322 2 дня назад +26

    አመሠግናለሁ ያየህሰው።እራሴን በጣም እየጠየቅሁኝ ነበር።ጃዋር ባስተላለፈው መልእክትና ሌላ ቦታ በተከሰተው ቀውስ ያለው ግንኙነት ለኔ ብቻ ያልገባኝ ለምንድነው ብየ እራሴን እጠይቅ ነበር።ከእውነቱ በማፈንገጥ ሳይከበብ ነው ተከብቤያለሁ ብየ ብወስደውም still, ከተፈጠረው ቀውስ ጋ በትክክል ሊገናኝልኝ ሳይችል ቆይቶ ከእንድ ሰው ጋርም መግባባት አቅቶኝ እራሴን ቆጥቤ ነበር።አመሠግናለሁ ያልኩት እኔ ካሰብኩት ሰፋ ባለ መንገድ ምሁራዊ በሆነ አገላለፅና በተለያየ ማስረጃና መረጃ ተጨማሪ ሀሳብ በመውሰዴ ነወሰ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад

      ሲጀመር ሰዎቹ ንፁሃንን ለመግደል የበቁት ጃዋር በOMN ሚዲያው በረጨው ጥላቻ ነው። አማራን አቃጥሉ ግደሉ እያስባለ የለቃቸው ቪዲዮዎችን በማሰረጃ ማቅረብ ይቻላል።

  • @Balewegtube
    @Balewegtube 2 дня назад +73

    ጃ❤ ጃ ያርበደብዳል❤
    .
    ያዬ ፍትሐዊ እና ምርጥ ጋዜጠኛ

    • @HopeWeb-q8u
      @HopeWeb-q8u 2 дня назад +8

      ja
      Yasteseryal!!!!

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 2 дня назад

      ምነው በዝህ ደረጃ ስለህወሃቶች ማውራት ብትችል! ከኦሮሞዎች ፖለትካ እድገት አንፃር የህወሃቶች 1991 የቆመ አስተሳሰብ ስለሆነ ነው፡፡ አንድ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ነገር፡ የህወሃት አስተሳሰብ አመለካከት ከዬት ይነሳል ዬት ይደርሳል ቀድሞ የምታወቅ ነው፡፡ አሁን በተራችሁ አውሩ፡፡ አድዮስ፡፡

    • @MekonnenBirhane
      @MekonnenBirhane 2 дня назад

      ​@@Tur-n4nወያኔ እኮ ሞተቸቸ

  • @ጌች2023
    @ጌች2023 2 дня назад +29

    ስለሀቀኝነትህ እናመሰግናለን።
    ጃዋር ምንም አላጠፋም፣ልገድሉት የከበቡትን ሰዎች ለህዝብ ነዉ ያሳወቀዉ።

  • @solopolo5241
    @solopolo5241 2 дня назад +31

    ለማንም ማታጎበድድ ማስረጃዎችክን ሎጂካል በሆነ መንገድ የምታቀርብ እውነትን ለሚፈልግና የተተበተበ ጭንቃላት ለሌለው ጥልል ኩልል ያለ እውነታን የምትሰጥ ምን ዓይነት ምርጥ ኢትዮዽያው ሰው ነህ ግን በአሏህ❤❤❤

  • @abditube3227
    @abditube3227 2 дня назад +22

    የዘመናችን ምርጥ ጋዜጠኛ።ከልቤ አከብርሀለው።Long live !!!!!

  • @ktube2655
    @ktube2655 2 дня назад +55

    ይህ ኢትዮ ፎሮም ነው እየገባን 1M እናስገባው🙏

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 2 дня назад +37

    ጃዋር ጥፋተኛ ከሆነ ያኔ ጆርጅ ፍሎይድ I can't breathe ያለው ጥፋተኛ ነው

    • @TheHornaffairs
      @TheHornaffairs 2 дня назад

      good example

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 2 дня назад

      ምነው በዝህ ደረጃ ስለህወሃቶች ማውራት ብትችል! ከኦሮሞዎች ፖለትካ እድገት አንፃር የህወሃቶች 1991 የቆመ አስተሳሰብ ስለሆነ ነው፡፡ አንድ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ነገር፡ የህወሃት አስተሳሰብ አመለካከት ከዬት ይነሳል ዬት ይደርሳል ቀድሞ የምታወቅ ነው፡፡ አሁን በተራችሁ አውሩ፡፡ አድዮስ፡፡

  • @GudisaJote
    @GudisaJote 2 дня назад +12

    ጃዋር ያኔ ለ እዝቡ ባያሳዋቂ ኖሮ ታጋሎ ነበር ደሞ እሱ ማንም ላማስጋዳል አልናባረም ::
    U give best analysis for the people. Thanks ethio forum👌

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 2 дня назад +13

    ጋዜጠኛዉ አላማድነቅ ንፉግናት ነው 🙏👌👌

  • @Einedrsmohammed
    @Einedrsmohammed 2 дня назад +67

    ከአማራ ቤሄርተኛ እና አክቲቪስት በጣም የሚገርመኝ እና የሚያበሳጨኝ ተከበብኩ ብሎ ጁሀር አስገደለ የሚሉትን ነው ማንም ሰው የሚያደርገውን ነው ያደረገው ተጠያቂው ስራአቱ ነው በውስጤ ያለውን ስለተናገርክ ደስ ብሎኛል🙏

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад +8

      የቆጫችሁ ስለሞቱት ንፁሃን ሳይሆን የጀዋር ስም ማጥፋት መሆኑ ስለናንተ ብዙ ይናገራል።

    • @Allamehara
      @Allamehara 2 дня назад +1

      አብይጂሀርይውደሙ።

    • @kooketabdurahman2105
      @kooketabdurahman2105 2 дня назад

      የኦሮሞ ጥላቻ ህሊናቸውን የወረ ናቸው

    • @Girma-s6q
      @Girma-s6q 2 дня назад

      Why you skip condo and machete. Bogus.

    • @Henok-q1c
      @Henok-q1c 6 часов назад

      አንተ ደንቆሮ የተገደሉት አማራዎች ናቸው የተገደሉት ደግሞ ጃዋር ተከበብኩ ብሎ በጠራቸው ሰዎች ነው እዚህ ጋር ጃዋርም መንግስትም እኩል ጥፋተኛ ናቸው

  • @newteam3156
    @newteam3156 2 дня назад +16

    I listened this article more than three times with tears. ከዚህ በላይ ህዝብን ማንቃት ከየት ይመጣል ? እውነትና እውነት ። አምላክ ፍርዱን ይስጥ

  • @DhugaaOromo
    @DhugaaOromo 2 дня назад +18

    Thank you for your objective analysis. This is what a real journalist should be.

  • @YeabnobelTewodros
    @YeabnobelTewodros 2 дня назад +20

    ይህን short memory ህዝብ እንደዚ አስታውሰው እንጅ ተኝቷል እኮ

    • @Tur-n4n
      @Tur-n4n 2 дня назад

      ምነው በዝህ ደረጃ ስለህወሃቶች ማውራት ብትችል! ከኦሮሞዎች ፖለትካ እድገት አንፃር የህወሃቶች 1991 የቆመ አስተሳሰብ ስለሆነ ነው፡፡ አንድ እርግጠኛ ሆኜ የምነግርህ ነገር፡ የህወሃት አስተሳሰብ አመለካከት ከዬት ይነሳል ዬት ይደርሳል ቀድሞ የምታወቅ ነው፡፡ አሁን በተራችሁ አውሩ፡፡ አድዮስ፡፡

  • @kooketabdurahman2105
    @kooketabdurahman2105 2 дня назад +15

    ያ ግዜማ ብዙ ትዝታዎችን ጥሎ አልፏል
    ሃጫሉ ሞቷል ጀዋር ይቀራል ሲሉ የነበሩ የወቅቱ ተደማሪዎች ዛሬ ተቀናሾች የዘሩትን እያጨዱ ነው

  • @getachewkefe9992
    @getachewkefe9992 2 дня назад +12

    አቤት አገላላፅ ❤እድሜ ይስጥህ ወደጄ

  • @TegenuGuadie
    @TegenuGuadie 2 дня назад +8

    Amazing Analysis Yayesew!Bravo Bro Be encourage !

  • @hiwotfentahun5382
    @hiwotfentahun5382 2 дня назад +11

    Outstanding ትንተና ❤❤❤ ተመስጨ ነው ማዳምጥህ ክምር ፣

  • @HassenBakare-zu2hx
    @HassenBakare-zu2hx 2 дня назад +11

    ታባራክ የእዉነት ልጅ allah ይስጥህ

  • @Anuwar-u9y
    @Anuwar-u9y 2 дня назад +11

    I like your rational analysis.
    This too shall pass.we need to defend our country from this cruel PM and his party

  • @kejeladeressa658
    @kejeladeressa658 2 дня назад +5

    Real journalist, hero, knowledgeable

  • @Carlmue
    @Carlmue 2 дня назад +12

    አንተም ጀዋርም ወደር የሌላችሁ ጀግኖች ናችሁ!!

  • @danmetoya
    @danmetoya 2 дня назад +4

    እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 2 дня назад +20

    #የቄሮ እረኛ እና የለውጡ ስትራቴጂ #አሽከር ለነበረት ስርዓት የራስ ምታት ሆኖል።#አማራ💪💪💪🇪🇹

  • @abumuhidin5583
    @abumuhidin5583 2 дня назад +2

    Thanks ethio forum proud of your reasonable analysis

  • @Abdulmalikta
    @Abdulmalikta 2 дня назад +9

    Ethio Forum አሁን ሆነ በታሪክ ሚዛናዊ ሚዲያ መሆናችሁን አመሰክራለው

  • @abrahamguesh3589
    @abrahamguesh3589 22 часа назад +1

    😮😮😮 what a briefing ❤❤

  • @hussenagegnhu8360
    @hussenagegnhu8360 2 дня назад +30

    ጀዋር መሐመድ ሁሌም በሳል ነገሮችን አስፍቶ የሚመለከት ድንቅ ፖለቲከኛ ነው።

    • @HamrawitሐምራTube
      @HamrawitሐምራTube 2 дня назад +3

      😂😂😂

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 дня назад

      @@HamrawitሐምራTubeAyzosh fote.

    • @AaAa-rz7hh
      @AaAa-rz7hh 2 дня назад +2

      😂😂😂😂😂😂 ይሄ በዘረኝነት የገማ ግም ሠባኪ ጀዋር የንፁህ አማሮች ደም ይፋረድህ

    • @aishasaeed3790
      @aishasaeed3790 2 дня назад +1

      😂😂😂

    • @ebsamohamed5845
      @ebsamohamed5845 2 дня назад

      @@AaAa-rz7hh do you know what you are talking about Ayzosh fote

  • @tolawakwarkisa1180
    @tolawakwarkisa1180 2 дня назад +3

    Thank You EthioForum!!!

  • @NimonaFufa
    @NimonaFufa 2 дня назад +4

    Dhugaan isaa ba'uu isaatti baay'ee gammadeera galatoomi ❤

  • @NabilaBadiru-hg5rz
    @NabilaBadiru-hg5rz 2 дня назад +11

    Jawekoo motikoo❤ dhalotaa kee ta'uu calaa wanti nagamachisuu hin jiruu

  • @ፍዘርሉሲ
    @ፍዘርሉሲ 2 дня назад +4

    አብይ ማለት ለካ በጣም ማሃይምና ሰው በላ ሰው መሰል ነበር ፈጣሪ እድሜውን ያሳጥረው።

  • @ErgaShu9342
    @ErgaShu9342 2 дня назад +2

    ምርጥ ዘገባ ነው🎉🎉🎉🎉!!!!

  • @AmanuelGebremedhin-z5z
    @AmanuelGebremedhin-z5z День назад

    Thanks a lot for reminding us again! It is a wonderful summary! Do they want him to die quietly!?

  • @betterfuture-h7e
    @betterfuture-h7e 2 дня назад +3

    U are amazing and always works for the thruth ❤❤❤❤

  • @muhitube6231
    @muhitube6231 5 часов назад

    የውስጤን የገለፅ የእውነት ነበልባል❤

  • @abdulkerimhassen
    @abdulkerimhassen 2 дня назад

    I appreciate your evidence-based analysis of known truths. Keep up the great work, dear journalist!!!

  • @mohammedkedirayub7926
    @mohammedkedirayub7926 2 дня назад +5

    You are a nice journalist no one speaks this truth

  • @aidarusfarah1
    @aidarusfarah1 2 дня назад +1

    Thank you, Ethio Forum. Happy New Year to all Ethio Forum listeners and haters...🙏. May the almighty God make peace in our country and free from all mischiefs. Amen🙏

  • @seydwollo1462
    @seydwollo1462 2 дня назад +5

    እናመሰግናለን ያየ

  • @AbebaTewolde-k8d
    @AbebaTewolde-k8d 2 дня назад +4

    እውነት ሩቁ አይሆንም
    ያየሰው አንተ በርታ አደንቃለሁ

  • @NegstKal
    @NegstKal 2 дня назад +5

    እናመሰግናለን ።

  • @AshrefNursebo-f2q
    @AshrefNursebo-f2q 2 дня назад +5

    አልላህ ይጠብቅህ ጁሃር

  • @EyualGashaw
    @EyualGashaw 2 дня назад +3

    ገዱ አዳርጋቸዉም ማንም ቢሆን ከተጠያቂነት አይድንም የፍትህ ሰይፍ እስኪነሳ ድረስ ነው ነገሩ😢😢😢

  • @HabtomHagos-k7s
    @HabtomHagos-k7s 2 дня назад +4

    እንኳን በሰላም መጣህልን አንደበተ ሩቱእ ያየሰው

  • @nuhaminhabtamu7642
    @nuhaminhabtamu7642 2 дня назад

    በጣም የምትገርም ነህ ። ሞቶ የበሰበሰ ወሬ በቃላት ብዛት መልሶ ህይወት የማልበስ ። አዲስ ነገር ጠፋ

  • @NimonaFufa
    @NimonaFufa 2 дня назад +2

    Really Really Reall
    Thank you

  • @Leyla-p7d
    @Leyla-p7d 2 дня назад +4

    ያየሰዉ 👌ሰላምህ ይብዛ

  • @BarriEnok
    @BarriEnok 2 дня назад +12

    ከ አብይ ጀዋር የሚናገረው ነዉ ማምነው።
    ያየሰው ምርጥ ልጅ በጣም ነው ምትመቸኝ ጋዜጠኛ ማለት እንዳንታይነት ነው ።

    • @EthioAIS
      @EthioAIS 2 дня назад

      Kediablos ina keseytan yetun tamnaleh bilut diablosin ale

  • @tolinachali8306
    @tolinachali8306 2 дня назад

    This why I always love you ! what a journalist ! what a great analysis! Yayesew thamk you

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 2 дня назад +12

    Ethio Forum ❤

  • @Lee2005-w5v
    @Lee2005-w5v 2 дня назад +2

    Thank you Ethio-fourm ❤️

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 2 дня назад +1

    በጣም የሚገርም ነው ያቀረብከው

  • @ZeinbFrozza
    @ZeinbFrozza День назад

    እንኳ. አደረሰህ ኑርልን🎉

  • @Love_and_Peace101
    @Love_and_Peace101 2 дня назад +6

    ታላቅ ክብርን እና አድናቆት ለያየሰው ሽመልስ ❤️

  • @bkethio1876
    @bkethio1876 2 дня назад +3

    ጃዋር ተከበብኩ ስላለ ብቻ አማራን ፈጁት አንድ ቀን ዋጋ ይከፍላሉ

  • @BedadaBirhanu-sb9bq
    @BedadaBirhanu-sb9bq 2 дня назад +2

    ያየሰው ትለያለህ❤❤❤🙏

  • @TigaryLove
    @TigaryLove 2 дня назад +7

    ድምጸ መረዋ ❤❤

  • @SinaiMoh
    @SinaiMoh 2 дня назад +1

    እናመሰግናለን ኢትዮ ፎረም

  • @WMB44
    @WMB44 2 дня назад +3

    This is what we called fair media 🎉good job

  • @promisefkiru
    @promisefkiru 2 дня назад +4

    ደስ የሚል ትንታኔ

  • @YirgaBezezewe-cs7hi
    @YirgaBezezewe-cs7hi 2 дня назад +5

    የበሰዉ ደም እና በዘር በመጫን በለሰይጣን እግዚአብሔር ይገስጣቸዉ አጭበርባሪ ስጋለበስ ሰይጣኖች ፈጣሪ ይጣላቸዉ-ድል ለአሳረኛዉ ህዝብ አማራ ፋኖ ❤ፋኖ ያሸ💪🐅🟢🟡🔴ንፋል

  • @AdinaChannel1
    @AdinaChannel1 2 дня назад +1

    ደስስስ የሚል ትንተና

  • @EliasEli-l4c
    @EliasEli-l4c 2 дня назад +2

    Best journalist of the year

  • @yohannesgirma928
    @yohannesgirma928 2 дня назад +2

    Wonderful analysis

  • @AlexandrGbrmecaAl
    @AlexandrGbrmecaAl День назад

    የኒ እምነት አማራ ማንም የለውም እራሱን እንደለመደው በጉልበት ያስከብራል አምናለው በቅርብ ።።።።።።

  • @obse2636
    @obse2636 День назад

    Ethio Forum ስለ ሴጣን መራጃ እናመሰግናለን 🙏🥰

  • @HK-MD
    @HK-MD День назад

    ያም በለው ያም አብይና ጃዋር አማራን በመጥላት እኩል ናቸው።

  • @fatumamohammad9064
    @fatumamohammad9064 День назад

    Thank you so much ❤. Amazing news.ine machem when someone talk about gidib Abay i remember enjiner Sinagno😢😢😭.

  • @tolawakwarkisa1180
    @tolawakwarkisa1180 2 дня назад +1

    Wow Yayesew Thank you for sharing the Truth!!

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 2 дня назад +1

    Exceptional commentary as always

  • @AkremKalib
    @AkremKalib 2 дня назад +2

    Bravo journalist 👏 👍

  • @teklaytesfugebru
    @teklaytesfugebru День назад

    Yayesew, the most influential journalists in this world.

  • @AhmedRedwan-b7c
    @AhmedRedwan-b7c 2 дня назад +8

    we are lucky to have ጃ!! who is bold, and live for the truth! Sharpening the generation yea , you are doing that & go ahead!!

    • @SurafelAlula-ql8tz
      @SurafelAlula-ql8tz 2 дня назад +1

      😂😂😂 ere bakh 2012 lay sew endetechefechefu mekniyat mehonu nw jegnenet weyis television station kefto telacha mezeratu nw jegnenet

    • @GenetAbate-ed7gh
      @GenetAbate-ed7gh 2 дня назад

      I don’t trust him he is Anti-Amhara sentiment hatred, discrimination and bias against Amhara people.

  • @fuaduwado2800
    @fuaduwado2800 2 дня назад +2

    እናመሰግለን የአቢይ አማሮች ያኔ ጀዋር ይገደልልን ብለው ሲጮሆ ዛሬ እያለቀሱ ነው በሉ ቻሉት

  • @generalredwan
    @generalredwan 2 дня назад +2

    ይመቻቹ 👍👍

  • @nureddinbiftu5655
    @nureddinbiftu5655 2 дня назад

    ፍቅራችሁ በጣም ጫምርብይ እድዝ የምት ቃጥልበት ካሆነ ኢትዮጵያ ዎድ ድምክርስ ማግስት ማሄዳ አይቅርም ባርቱ ምርጥ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹ልጆቺ

  • @TheHornaffairs
    @TheHornaffairs 2 дня назад +3

    ጃዋር ጀግናው!!!

  • @Karadeniz07
    @Karadeniz07 2 дня назад +2

    Thanks ኢትዮ ፎረም🙏🎉🎉🎉

  • @beyaynet.
    @beyaynet. 2 дня назад +3

    አንተ ባትኖር የኛ ሀገር ፖለቲካ አይገለጥልኝም ነበር 🙏

  • @WKaz-cs8tg
    @WKaz-cs8tg 2 дня назад +1

    Excellent work

  • @hasenahmed5663
    @hasenahmed5663 День назад

    Wow❤ proudly subscribed.

  • @BerbereBerbere-m6h
    @BerbereBerbere-m6h 2 дня назад +3

    ኢትዮ ፎረም ውስጤነው❤❤❤❤❤

  • @gemechufeyisa6262
    @gemechufeyisa6262 3 часа назад

    Hut ab! Chapeau!
    Ein wunderbarer Bericht. Vielen Dank Herr Yayesew.
    Ich halte dich eigentlich für einen sehr demokratischen Journalist.
    Hut ab!

  • @begnamekonnen383
    @begnamekonnen383 День назад

    Thank you.

  • @danielbelema6927
    @danielbelema6927 2 дня назад +8

    ጀዋር ባዶ እጁን ነው እያንቀጠቀጠ ያለው😂

  • @Man-y2k
    @Man-y2k 2 дня назад +4

    መደመር መጽሐፍን በኪሎ የሚገዛ ኪሎ እንድ ብር?

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 2 дня назад

      መደመር ከሚባል የማይጨበጥ ፍሬ ፈርስኪ ዉሸት አልፀፀትም ብዙ ቁም ነገር እንዳለው እገምታለሁ።

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 2 дня назад +11

    ጃዋር በእጁ መሳሪያ የለውም

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 2 дня назад +1

    አስከሬን በዘር የሚያከፋፍል ከሂትሌር የባሰ ጨካኝ መሪ ተብዬ ሳጥናኤል

  • @mustefaabdurhaman7579
    @mustefaabdurhaman7579 2 дня назад +3

    በትክክል

  • @sultannmani4176
    @sultannmani4176 2 дня назад +4

    ጀዋር ወደ ፊት

  • @Tjsjsjsj-iy2yz
    @Tjsjsjsj-iy2yz 2 дня назад +1

    ጃዋር እውነተኛ ሰው❤❤❤❤

  • @henok8234
    @henok8234 2 дня назад

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @getahundeneke3590
    @getahundeneke3590 2 дня назад +4

    ወይ ኢትዮ ፎረም!! በጥቅሉ በዘወትር አቀራረባችሁ እረካለሁ ፣ድንቅነው በዚሁ ቀጥሉ ።

  • @MdNasiru-h8p
    @MdNasiru-h8p 2 дня назад +1

    እነመሰግነሌን ምሪጥ እዉነተ

  • @BerHab-w8o
    @BerHab-w8o 2 дня назад +2

    Good job Ethio Forum

  • @BeyanWako-gl1bo
    @BeyanWako-gl1bo 2 дня назад +1

    Eeyyen. ...Ob.Haqa yookin dhugaa jiru ykn.ammas jiru akkas jechudhan hawaasa bira geesu itti jabeesi.Galatoomi.

  • @sirajeahmed4817
    @sirajeahmed4817 2 дня назад +1

    Thank you ❤❤ Ethio forum🎉🎉🎉 my king jawee